19 ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ግብፅን ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እሰጣለሁ፤ ሀብቷን ሁሉ ያግዛል፤ ለሰራዊቱም ደመወዝ ይሆን ዘንድ ምድሪቱን ይበዘብዛል፤ ይመዘብራልም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 29:19