ሕዝቅኤል 29:3

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3እንዲህም ብለህ ተናገረው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል።“ ‘በወንዞችህ መካከል የምትተኛ አንተ ታላቅ አውሬ፣የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን፤ በአንተ ላይ ተነሥቻለሁ።“የዐባይ ወንዝ የእኔ ነው፤ለራሴም ሠርቼዋለሁ” ትላለህ።

ሕዝቅኤል 29:3 — NASV