ሕዝቅኤል 29:4 NASV

4 ነገር ግን በመንጋጋህ መንጠቆ አስገባለሁ፤የወንዞችህን ዓሦች ከቅርፊትህ ጋር አጣብቃለሁ፤ቅርፊትህ ላይ ከተጣበቁት ዓሦች ሁሉ ጋር፣ከወንዞችህ ጐትቼ አወጣሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 29:4