5 አንተንና በወንዞችህ ያለውን ዓሣ ሁሉ፣በምድረ በዳ እጥላለሁ።በገላጣ መሬት ላይ ትወድቃለህ፤የሚሰበስብህ፣ የሚያነሣህም አይኖርም።ለምድር አራዊትና ለሰማይ ወፎች፣ምግብ እንድትሆን አሳልፌ እሰጥሃለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 29:5