ሕዝቅኤል 3:27 NASV

27 ነገር ግን በምናገርህ ጊዜ አፍህን እከፍታለሁ፤ አንተም፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል’ ትላቸዋለህ። የሚሰማ ይስማ፤ የማይሰማም አይስማ፤ ዐመፀኛ ቤት ናቸውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 3:27