ሕዝቅኤል 4:1

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1“አንተ፣ የሰው ልጅ ሆይ፤ አንድ የሸክላ ጡብ ወስደህ ከፊት ለፊትህ አስቀምጥ፤ የኢየሩሳሌምን ከተማ ካርታ ሥራበት።

ሕዝቅኤል 4:1 — NASV