ሕዝቅኤል 3:6 NASV

6 ንግግራቸው ወደማይገባና ቋንቋቸው ወደማይታወቅ፣ ቃላቸውንም መረዳት ወደማይቻልህ ብዙ ሕዝብ አልላክሁህም። ወደ እነርሱ ልኬህ ቢሆን ኖሮ፣ በእርግጥ ይሰሙህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 3:6