ሕዝቅኤል 3:7 NASV

7 ነገር ግን የእስራኤል ቤት ሁሉ ልበ ደንዳኖችና እልኸኞች ስለሆኑ ሊሰሙኝ አልፈለጉም፤ ስለዚህ የእስራኤል ቤት አንተንም አይሰሙህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 3:7