ሕዝቅኤል 30:22 NASV

22 ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ላይ ተነሥቻለሁ፤ ደኅናውንና የተሰበረውን፣ ሁለቱንም ክንዶቹን እሰብራለሁ፤ ሰይፉም ከእጁ እንዲወድቅ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 30:22