ሕዝቅኤል 32:26 NASV

26 “ሞሳህና ቶቤል መቃብሮቻቸው በብዙ ሰራዊታቸው መቃብር ተከበው ይገኛሉ፤ ሁሉም ያልተገረዙ ሲሆኑ፣ በሕያዋን ምድር ሽብራቸውን ስለነዙ በሰይፍ ተገድለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:26