27 ከዘመናት በፊት ከወደቁት ከኀያላን ሰዎች፣ ከእነዚያ ሰይፋቸውን ተንተርሰው፣ ጋሻቸውንም ደረታቸው ላይ ይዘው ከነሙሉ ትጥቃቸው ወደ መቃብር ከወረዱት ጋር አይጋደሙምን? የእነዚህ ተዋጊዎች ሽብር በሕያዋን ምድር ባሉት ኀያላን ላይ ቢደርስም የኀጢአታቸው ቅጣት በዐጥንታቸው ላይ ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:27