ሕዝቅኤል 33:24 NASV

24 “የሰው ልጅ ሆይ፤ በእስራኤል ምድር በፍርስራሾች ውስጥ የሚኖሩት ሕዝቦች፣ ‘አብርሃም አንድ ራሱን ብቻ ነበር፤ ያም ሆኖ ምድሪቱን ወረሰ፤ እኛ ግን ብዙዎች ነን፤ በእርግጥ ምድሪቱ ርስት ሆና ተሰጥታናለች’ ይላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 33:24