ሕዝቅኤል 33:25 NASV

25 ስለዚህ እንዲህ በላቸው፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሥጋውን ከነደሙ ትበላላችሁ፤ ዐይኖቻችሁንም ወደ ጣዖቶቻችሁ ታነሣላችሁ፤ ደምም ታፈሳላችሁ፤ ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምድሪቱን ልትወርሱ ታስባላችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 33:25