ሕዝቅኤል 33:31 NASV

31 ሁል ጊዜ እንደሚያደርጉት ሕዝቤ ወደ አንተ ይመጣሉ፤ ቃልህንም ለመስማት ከፊትህ ይቀመጣሉ፤ ነገር ግን አይፈጽሙትም። በከንፈራቸው ብዙ ፍቅርን ይገልጣሉ፤ ልባቸው ያረፈው ግን ተገቢ ባልሆነ ጥቅም ላይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 33:31