ሕዝቅኤል 33:32 NASV

32 ቃልህን ሰምተው ሥራ ላይ የማያውሉት በመሆናቸው፣ አንተ ለእነርሱ በአማረ ድምፅ የፍቅር ዘፈን የሚዘፍን፣ በዜማ መሣሪያም አሳምሮ የሚጫወት ሙዚቀኛ ሆነህላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 33:32