8 ክፉውን፣ ‘አንተ ክፉ ሰው፤ በእርግጥ ትሞታለህ’ ባልሁት ጊዜ፣ እርሱን ከመንገዱ እንዲመለስ ባታደርገው፣ ያ ክፉ ሰው በኀጢአቱ ይሞታል፤ አንተ ግን ስለ ደሙ ተጠያቂ ትሆናለህ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 33:8