ሕዝቅኤል 34:14 NASV

14 በመልካሙ ስፍራ አሰማራቸዋለሁ፤ የእስራኤል ተራሮች ከፍታም የግጦሽ መሬት ይሆናቸዋል። በመልካሙ ግጦሽ መሬት ላይ ይተኛሉ፤ እዚያም በእስራኤል ተራሮች ለምለም መስክ ላይ ይመገባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:14