13 ከአሕዛብ መካከል አወጣቸዋለሁ፤ ከየአገሮቹ እሰበስባቸዋለሁ፤ ወደ ገዛ ምድራቸውም አመጣቸዋለሁ። በእስራኤል ተራሮች፣ በየወንዙ ዳርና፣ በምድሪቱ መኖሪያዎች ሁሉ እንዲሰማሩ አደርጋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:13