ሕዝቅኤል 36:35 NASV

35 እነርሱም፣ “ጠፍ የነበረው ይህ ምድር እንደ ዔድን ገነት መሰለ፤ የተደመሰሱ፣ የፈራረሱና ባድማ የሆኑት ከተሞች አሁን መኖሪያና ምሽግ ሆነዋል” ይላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 36:35