25 አባቶቻችሁ በኖሩበት፣ ለባሪያዬ ለያዕቆብ በሰጠሁት ምድር ይኖራሉ። በዚያም እነርሱ፣ ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ለዘላለም ይኖራሉ፤ ባሪያዬ ዳዊትም ለዘላለም ንጉሣቸው ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:25