26 ከእነርሱም ጋር የሰላም ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ ቃል ኪዳኑም የዘላለም ይሆናል። አጸናቸዋለሁ፤ አበዛቸዋለሁ፤ መቅደሴንም በመካከላቸው ለዘላለም አኖራለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:26