ሕዝቅኤል 37:7 NASV

7 ስለዚህ እንደ ታዘዝሁት ትንቢት ተናገርሁ፤ ትንቢቱን በምናገርበትም ጊዜ የኵሽ ኵሽታ ድምፅ ተሰማ፤ ዐጥንቶቹም አንድ ላይ ሆኑ፤ ዐጥንት ከዐጥንት ጋር ተጋጠመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:7