ሕዝቅኤል 38:16 NASV

16 ምድርን እንደሚሸፍን ደመና ሆነህ በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ትወጣለህ። ጎግ ሆይ፤ በፊታቸው ቅድስናዬን ስገልጥ ሕዝቦች እኔን ያውቁ ዘንድ በኋለኛው ዘመን በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 38:16