ሕዝቅኤል 38:15 NASV

15 በስተ ሰሜን ርቆ ከሚገኘው ቦታ ትመጣለህ፤ አንተና ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝቦች፣ እጅግ ታላቅ ኀያል ሰራዊትም በፈረሶች ላይ ሆናችሁ ትመጣላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 38:15