ሕዝቅኤል 39:14 NASV

14 “ ‘ሰዎች ምድሪቱን ለማጽዳት በየጊዜው ይቀጠራሉ። አንዳንዶቹ ምድሪቱን ያስሳሉ፤ ከእነርሱም በተጨማሪ ሌሎች ሳይቀበሩ የቀሩትን ይቀብራሉ። ከሰባት ወር በኋላም ፍለጋ ይጀምራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 39:14