ሕዝቅኤል 39:15 NASV

15 እነርሱም በምድሪቱ መካከል ሲሄዱ፣ ከእነርሱ አንዱ የሰው ዐፅም ባየ ቍጥር ምልክት ያደርግበታል፤ ይህም መቃብር ቈፋሪዎች በሐሞን ጎግ ሸለቆ እስኪቀብሩት ድረስ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 39:15