ሕዝቅኤል 40:26 NASV

26 ከመተላለፊያ በረንዳው ትይዩ የሆኑ ሰባት ደረጃዎች ወደ መግቢያው በር ያመራሉ፤ ወጣ ወጣ ብለው በሚታዩ ግድግዳዎችም ላይ የዘንባባ ቅርጽ አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:26