ሕዝቅኤል 40:27 NASV

27 ውስጠኛው አደባባይ ደግሞ ከደቡብ ጋር ትይዩ የሆነ በር አለው፤ እርሱም ከዚህ በር አንሥቶ በደቡብ አቅጣጫ እስካለው እስከ ውጭው በር ድረስ ለካው፤ ይህም አንድ መቶ ክንድ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:27