ሕዝቅኤል 43:13 NASV

13 “የመሠዊያው ልክ በረጅም ክንድ ይህ ነው፤ ይኸውም ክንድ ከስንዝር ማለት ነው፤ ቦዩ አንድ ክንድ ጥልቀት፣ አንድ ክንድ ወርድ ያለው ሲሆን፣ ዙሪያው አንድ ስንዝር ጠርዝ አለው፤ የመሠዊያውም ከፍታ ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 43:13