ሕዝቅኤል 43:14 NASV

14 ከቦዩ መሠረት አንሥቶ እስከታችኛው ዕርከን ድረስ ሁለት ክንድ ቁመት፣ ሁለት ክንድ ወርድ ያለው ሲሆን፣ ከትንሹ ዕርከን አንሥቶ እስከ ትልቁ ዕርከን ድረስ ደግሞ አራት ክንድ ቁመት፣ አንድ ክንድ ወርድ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 43:14