ሕዝቅኤል 43:20 NASV

20 ከደሙም ጥቂት ወስደህ፣ በመሠዊያው አራት ቀንዶች፣ በላይኛው ዕርከን አራት ጐኖች ላይ እንዲሁም በጠርዙ ዙሪያ ሁሉ ታደርጋለህ፤ በዚህ ሁኔታ መሠዊያውን ታነጻለህ፤ ታስተሰርይለታለህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 43:20