ሕዝቅኤል 45:11 NASV

11 የኢፍና የባዶሱ መመዘኛ ተመሳሳይ ይሁን፤ አንድ ባዶስ የሆመር አንድ ዐሥረኛ እንዲሁም አንድ ኢፍ የሆመር አንድ ዐሥረኛ ይሆናል፤ ሆመር ለሁለቱም ሚዛኖች መደበኛ መለኪያ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 45:11