ሕዝቅኤል 45:5 NASV

5 ርዝመቱ ሃያ አምስት ሺህ ክንድ፣ ወርዱ ዐሥር ሺህ ክንድ ስፋት ያለው ስፍራ መኖሪያ ከተሞቻቸውን እንዲከትሙ በቤተ መቅደስ ለሚያገለግሉ ሌዋውያን ርስት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 45:5