ሕዝቅኤል 45:6 NASV

6 ‘ “ከተቀደሰው ስፍራ ጋር የተያያዘ ወርዱ አምስት ሺህ ክንድ፣ ርዝመቱ ሃያ አምስት ሺህ ክንድ የሆነ ቦታ ለከተማዪቱ ርስት አድርገህ ስጥ፤ ይህም ለመላው የእስራኤል ቤት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 45:6