ሕዝቅኤል 46:13 NASV

13 “ ‘በየቀኑ እንከን የሌለበትን የአንድ ዓመት ጠቦት የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገህ ለእግዚአብሔር አቅርብ፤ ይህንንም በየማለዳው ታቀርበዋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:13