14 ከዚህም ጋር አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ ዱቄት መለወሻም የሚሆን የኢን መስፈሪያ ሢሶ ዘይት አድርገህ በየማለዳው የእህል ቍርባን አቅርብ፤ ይህን የእህል ቍርባን ለእግዚአብሔር ማቅረብም የዘላለም ሥርዐት ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:14