ሕዝቅኤል 46:19 NASV

19 ከዚያም ያ ሰው በበሩ አጠገብ ባለው መግቢያ አድርጎ፣ ለሰሜን ትይዩ ወደሆኑት ወደ ካህናቱ የተቀደሱ ክፍሎች አመጣኝ፤ በምዕራቡም መዳረሻ ያለውን ቦታ አሳየኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:19