20 እርሱም፣ “ይህ ስፍራ ሕዝቡን ለመቀደስ መሥዋዕቱን ወደ ውጩ አደባባይ እንዳያወጡ፣ ካህናቱ የበደሉን መሥዋዕትና የኀጢአቱን መሥዋዕት የሚቀቅሉበት፣ የእህሉንም ቍርባን የሚጋግሩበት ቦታ ነው” አለኝ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 46
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 46:20