ሕዝቅኤል 47:22 NASV

22 ለራሳችሁ፣ በመካከላችሁ ለሚኖሩት ልጆች ላሏቸው መጻተኞች ርስት አድርጋችሁ መድቡ፤ እነርሱንም እንደ እስራኤል ተወላጆች ቍጠሯቸው፤ እንደ እናንተ ከእስራኤል ነገዶች ርስት ይመደብላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 47:22