ሕዝቅኤል 47:3 NASV

3 ያም ሰው የመለኪያውን ገመድ በእጁ ይዞ ወደ ምሥራቅ በመሄድ፣ አንድ ሺህ ክንድ ለካ፤ ከዚያም እስከ ቁርጭምጭሚት በሚደርሰው ውሃ ውስጥ መራኝ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 47:3