ሕዝቅኤል 47:4

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4ቀጥሎም አንድ ሺህ ክንድ ለካ፤ እስከ ጒልበት ወደሚደርስም ውሃ መራኝ፤ ከዚያም ሌላ አንድ ሺህ ክንድ ለካ፤ እስከ ወገብ ወደሚደርስም ውሃ መራኝ።

ሕዝቅኤል 47:4 — NASV