ሕዝቅኤል 6:5 NASV

5 የእስራኤላውያንን ሬሳ በጣዖቶቻችሁ ፊት አጋድማለሁ፤ ዐጥንቶቻችሁንም በመሠዊያዎቻችሁ ዙሪያ እበትናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 6:5