ሕዝቅኤል 7:10

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10“ ‘እነሆ ቀኑ ይኸው ደረሰ! የጥፋት ፍርድ ተገልጦአል፤ በትሩ አቈጥቍጦአል፤ ትዕቢት አብቦአል።

ሕዝቅኤል 7:10 — NASV