ሕዝቅኤል 7:9 NASV

9 በርኅራኄ ዐይን አልመለከትሽም፤ ምሕረት አላደርግልሽም፤ ስለ አካሄድሽና በመካከልሽ ስላለው ጸያፍ ተግባር ተገቢውን ቅጣት እከፍልሻለሁ፤ በዚያ ጊዜ፣ የምቀሥፍ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 7:9