ሕዝቅኤል 7:8 NASV

8 እነሆ፤ መዓቴን በቅርብ ቀን አፈስብሻለሁ፤ በአንቺ ላይ ቍጣዬን እፈጽምብሻለሁ፤ እንደ አካሄድሽ እፈርድብሻለሁ፤ ስለ ጸያፍ ተግባርሽም ሁሉ ተገቢውን ቅጣት እከፍልሻለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 7:8