ሕዝቅኤል 7:13 NASV

13 ሁለቱ በሕይወት እስካሉ ድረስ ሻጩ የሸጠውን መሬት አያስመልስም፤ ስለ መላው ሕዝብ የተነገረው ራእይ አይለወጥምና። ከኀጢአታቸው የተነሣ ሕይወቱን ማትረፍ የሚችል አንድም አይገኝም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 7:13