ሕዝቅኤል 7:14 NASV

14 መለከት ቢነፉም፣ ሁሉንም ነገር ቢያዘጋጁም፣ ወደ ጦርነት የሚሄድ አንድ እንኳ አይኖርም፤ መዓቴ በሕዝብ ሁሉ ላይ መጥቶአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 7:14