ሕዝቅኤል 9:9 NASV

9 እርሱም እንዲህ ሲል መለሰልኝ፤ “የእስራኤልና የይሁዳ ቤት ኀጢአት እጅግ በዝቶአል፤ ምድሪቱ በደም ተጥለቅልቃለች፤ ከተማዪቱም ግፍን ተሞልታለች። እነርሱ፣ ‘እግዚአብሔር ምድሪቱን ትቶአታል፤ እግዚአብሔር አያይም’ ይላሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 9:9