ኤርምያስ 10:19 NASV

19 ስለ ስብራቴ ወዮልኝ፤ቍስሌም የማይድን ነው፤ግን ለራሴ እንዲህ አልሁት፤“ይህ የኔው ሕመም ነው ልሸከመውም ይገባኛል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 10:19