ኤርምያስ 10:20 NASV

20 ድንኳኔ ፈርሶአል፤ገመዶቹም ሁሉ ተበጣጥሰዋል፤ልጆቼ ጥለውኝ ሄደዋል፤ ከእንግዲህም አይመለሱም፤ድንኳኔን ለመትከል፣መጋረጃዬንም ለመዘርጋት ማንም የቀረ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 10:20